





Goats/ፍየል
Sheep/በግ
Cattle/በሬ


ሀበሻ ፋርም
Habesha Farm
እርሻችንን ከቤተሰቦ ጋር በአካል እንዲጎበኙ እንጋብዞታለን። ሜዳውን ልጆችኦ ይጫወቱበት፣ እንስሳቶቻችንን ይመልከቱ፣ እና እውነተኛ ግጦሽ በእንስሳት ጤናና ጥራት ላይ የሚያመጣውን ልዩነት ይረዱ።
We invite you to experience our farm firsthand. Walk the fields, meet our herd, and understand the difference true open grazing makes. It's about transparency and trust
Choose Your Livestock Directly
Experience the farm yourself. Schedule a visit to walk our fields and select your animals for upcoming holidays or family needs.
በአካል ወደ እርሻችን ይምጡ። እርሻችንን ይጎብኙ፣ እና ለበዓላትዎ ወይም ለቤተሰብዎ ፍላጎት የሚሆኑ ፍየሎችን፣ በጎችን ወይም ከብቶችን በራስዎ ይምረጡ።


